መዝሙር
አንድ የሰንበት ት/ቤት ዘማሪ መዝሙር ከመዘመሩ አስቀድሞ ስለ መዝሙር ግንዛቤ ይኖረው ዘንድ የግድ ነው። መዝሙር መስዋዕት እንደመሆኑ መጠን ጥንቃቄንና አክብሮትን በተላበሰ መልኩ መቅረብ አለበት። እግዚአብሔር አምላካችን የአቤልን መስዋዕት የተቀበለው የተመረጠ ልዪ የሆነ መስዋዕት ስላቀረበ ነው። እንዲሁ ሁሉ የምናቀርበው የመዝሙር መስዋዕት በደንብ የተጠና እና የተመረጠ መሆን አለበት። ስለዚህ ስለምናቀርበው መዝሙር በጥቂቱም ግንዛቤ እንዲኖሮት ከዚህ በታች ያለውን "ስለ መዝሙር" የሚለውን ሊንክ ይጫኑ።
ስለ መዝሙር
የመዝሙር ጥናት ድህረ ገፅ/ Another website/
መዝሙር ጥራዝ እና ዜማ
በየጊዜው የምናቀርባቸውን መዝሙሮች ለማጥናት ያመች ዘንድ ይህ የመዝሙሮች ዜማ ስብስብ ቀርቧል።
መዝሙር ጥራዝ ቁጥር 1
የመዝሙር ዜማዎች

1.የስላሴን መንበር | 11.ሰላም ስጠን | ||
2.ምስጋና ላቅርብ ለስላሴ | 12.ለጌታዬ ለእግዚአብሄር | ||
3.ሥላሴን አመስኑ | 13.ድውይ ነን | ||
4.አማን በአማን መንግስተ ሥላሴ | 14. | ||
5.ስብሃት ለአብ | 16. | ||
6.እኔስ እዘምራለሁ | |||
7.ምስጋና አምልኮ ግደት | |||
8.ሀይሌ ብርታቴ | |||
9.ተናገሩ | |||
10.ያልጠፋነው |
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ